Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተመስገን — እንዳለ ወልደጊዮርጊስ

ተመስገን የልቤ ፈውስ

የልቤ ጠጋኝ (፬x)

ክብር ይሁን የማጽናናትህ ደመና

ክብር ይሁን ዙራዬን ከቦታልና

ክብር ይሁን ሚያቋርጥ አይደል ደስታዬ

ክብር ይሁን ምንጩ አንተ ነህ ጌታዬ