Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተመስገን — ግሩም ታደሰ

መከራን ባየሁበት ምድር

በገፉኝ ሰዎች ልከበር

ታሪኬን ከገለበጥከው

ልቤን ደስ ካሰኘኸው

ምሥጋናዬን ይኸው በፊትህ

እንዳከበርከኝ ላከብርህ