Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተመስገን — ሂሩት ሞገስ

ያደረግኸውን ሁሉ ሥራህን እያየሁ

እንዴት ዝም እላለሁ (፪x)

ላመስግን እንጂ አንተን ጌታ ሆይ ከልቤ

ቅኔ እየተቀኘሁ (፪x)