Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተመሥገን — ተከስተ ጌትነት

መውጣቴ መግባቴ በአንተ ተጠብቆ

ከእኔ ጋር እንዳለህ ጠላቴ እንኳን አውቆ

ይሸሸኝ ገመረ በሄድኩበት ስፍራ

ሁሉን አስረገጥከኝ ሆነህ ከእኔ ጋራ

ለአንተ ሲያንህ ነው (፬x)

ደግሜ ደግሜ ስምህን ልባርከው