Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተመሥገን የምለው — የተለያዩ ዘማሪያን

ሁሌ ሲነጋ ሲመሽም ተመስገን የምለው

ለምን እንደሆን ቢጠየቅ ምክንያቴ ብዙ ነው

ብቻ እኔ እስካለሁኝ ድረስ ወይ እርሱ እስኪመጣ

ክብር ውዳሴ ምሥጋኔ ከአፌ አይታጣ ሆሆ

ከአፌ አይታጣ ፤ ከአፌ አይታጣ ሆሆ ፤ ከአፌ አይታጣ (፪x)

ማለዳ እህህህ ማለዳ አሃሃሃ

ዝማሬ መልካም ነው ለጌታ (፪x)