Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተናገር — መስከረም ጌቱ

ፈልጌህ መጥቻለው ፈልጌህ ፈልጌህ

ልገኝህ መጥቻለው እየሱስ ላገኝህ

ናፍቀኸኝ መጥቻለው ልሰማህ ልሰማህ

ፈልጌህ መጥቻለው እየሱስ ላደምጥህ