Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተናግሬ ነበር — አውታሩ ከበደ

ተናግሬ ነበር አስቀድሜ እኔማ

ድሉ የኔ ነው ስል ጠላቴም አልሰማ

እኔ አልመለስም ደጁ ጋር ደርሼ

ድርሻዬን እወስዳለሁ ምድሪቷን ወርሼ