Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተነስ — የተለያዩ ዘማሪያን

ዓይኖችህ ተገልጠው ብታይ

ማን እንዳለ ከአንተ ጋር

ይገባህ ነበረ የተገዛህበት ዋጋ

በውስጥህ ያለው ኢየሱስ ሕያው ነው

የተናገረውን ሊያደርግ በቃሉ የታመነ ነው