ቁጥር 1 · Verse 1
የእስራኤል አምላክ ዛሬም በዙፋኑ ነው (ሆ)
ስሙ ሲጠራ ይሰራል አየነው ይኸው (ሆ)
በጌትነቱ ችሎት አምኖ ሚስማማ
እርሱ አምላኬ ነው የሚል ድምጹን ያሰማ (፪x)