Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ትንፋሽ እስከሚያጥረኝ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ትንፋሽ እስከሚያጥረኝ ቃላት እስከማጣ

ተደንቂያለሁኝ ወደ እኔ ስትመጣ (፪x)

ማይሆንን ነገር ይሆናል ብለህ

ማይቻለውን ይቻላል ብለህ

ይኸው አስደነከኝ እንዲህ አድርገህ (፪x)

አቤት አምላኬ አርገህልኛል