Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጠንነት ነው ወይ — ሐምሌት በልጁን

ብዙ ብወድህ፣ ብዙ ምረኸኝ፣

አብዝቼ ብጠጋህ፣ ብዙ ትተህልኝ፣

የኔማ ፍቅር ሁሉ በምክንያት፣

ያንተ መውደድ ግን ያለ ስሌት

ፍቅርህ ሲለካ ሲመዘን፣

ነፍስ እስከ መስጠት ሚመዝን፥

ፍቅርህ ሲመዘን ሲለካ፣

እስከ መስቀል ሞት ነው ለካ