Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጥንትም የረዳኝ — ምህረት ኢተፋ

ጥንት ለረዳኸኝ

አሁንም እንደምትረዳኝ

ሁሌም እንደምትረዳኝ አውቃለሁ

ስለዚህ ስለዚህ አመሰግንሃለሁ