Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተራራውን ስትንድ ሸለቆውን ስትሞላ — ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን

ተራራውን ስትንድ ፣ ኦሆሆ

ሸለቆው ሲሞላ ፣ አሃሃ (፪x)

ማነው ያልገመተው መኖርህን

አንተ ከእኔ ጋራ አሃሃ

አንተ ከእኔ ጋራ አሃሃ (፪x)

ልቤ አረፈብህ (፪x)

ሥምንም አገኘሁ በአንተ በዳንኩብህ (፪x)