Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተራራዬን ናደው — ሀና አላዩ

ተራራዬን ናደው ሸለቆዬን ሞላው

እግዚአብሔር ሁሉን ውብ አድርጎ ሰራው

ኧረ ምን አይነት ጌታ ነው እኔ የማመልከው

ታምር የሚሰራ ድንቅን የሚያደርግ ነው

የሚያይ የሚሰማ

በእሳት የሚመልስ የጌቶቹ ጌታ