Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጥሩ ጊዜ — ምህረት ኢተፋ

ጥሩ ጊዜ ጥሩ ቦታ

እስቲ ላምልክህ እጄን ላንሳ

የልቤ ላይ ንጉሥ ነህ ጌታ

አንተ ብቻ የማትረታ

አመልክሃለሁ ከልቤ ሆኜ

ፊትህ እንደሆንኩ አምኜ

አንተ ቅዱስ አንተ ፍፁም

ተወዳዳሪ መሳይ የለህ