Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተሳልሜ አልሄድም — ቤተልሔም ተዘራ

አነጋልኝ ዛሬን በዕድሜዬ ጨመረው (፪x)

በስሙ ዋጅቼ ቀኑን ልጀምረው (፪x)

አይ አይ አይ አይ

ሳላመልክ በከንቱ አይ

አይለፍ ዕለቱ አይ አይ አይ

አምልኪው ተብዬ ተነግሮኝ ጀምሬ