Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተሰሚ ነህ — መስከረም ጌቱ

ተሰሚ ነህ በሰማይ በምድር

ጉልበት ሁሉ ሚንበረከክልህ

የፈጠርከን እንሰግድልሃለን

ሞገስህን ክብርህን እያየን

ይሹሩን ሆይ በሰማያት ላይ ለእረድኤትህ

በደመናት ላይ እንደሚሄድ

እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም