Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተስፋ አድርጌ — መስፍን ጉቱ

ክብሬ ጌጤ አንተ ነህ ለእኔ ሽልማቴ

አጠገቤ ሳይህ ወደድኩህ አባቴ

ደጅ አላስጠናኸኝ አንተን ለማግኘት

ሳልፈልግህ መጥተህ ገባህ ከእኔ ቤት