Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተስፋ አትቁረጥ — እንዳልካቸው ሃዋዝ

የምትሄድበት መንገድ ጨለማ ቢሆንብህም

በኃይለኛ ውሃ ውስጥ ሳትፈልግ ብታልፍም

ከአንተ ጋራ ያለው ከሁሉ በላይ ነው

መንገድ አዘጋጅቶ መውጫ ሚያበጅ ነው (ሃሌሉያ)