Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
Tesfaye Chala/Yebelay Neh Gieta/Aderegelegn Teamer — ተስፋዬ ጫላ

እንዳለፈ ውኃ መከራዬን አስረሳኝ

በጠላቶቼ ፊት እራሴን በዘይት ቀባ

ኧረ እንዴት ይበዛል ሌት ተቀን ባከብረው

ማንም የማይመስለው ወዳጅ አግኝቻለሁ (፬x)

አሃሃ የጠላቴ ዛቻ አሃሃ አይ ማስፈራራቱ

አሃሃ ከንቱ ሆኖ ቀረ አሃሃ ቀደመች ምህረቱ