Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተሸክመህ — አዲስዓለም አሰፋ

ተሸክመህ ደከመኝ የማትለኝ

ከማንም ይልቅ አብልጠህ ምትጠጋኝ

የማትከዳ የክፉ ቀን ወዳጄ

ወደድከኝ ምንም ሳይኖር ከእጄ