ቁጥር 1 · Verse 1
በጉልበቴ ያለሁ ገና ያልተነካሁኝ
በመንገድ አጠገብ በውጭ የታሰርኩኝ
ነጻነት የሌለኝ ውርንጫ ነበርኩኝ
ሳላውቅህ አውቀኸኝ አንተ ግን ፈታኸኝ