Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተጽናና — ተመስገን ማርቆስ

መከራው በዝቶ ዛሬማ ጭንቅ ሆኖብሃል

ሚያዝ ሚጨበጥ ከፊትህ ሁሉ ርቆሃል

ተስፋ በመቁረጥ በርህን ዘግተህ ተቀምጠህ

አበቃ የእኔማ ነገር ብልህ ደምድመህ

ዜናው ዜናው ተሰማ

የፍቅር አምላክ አለና ወገን ተጽናና