Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጤው አትለየኝ — ቢንያም ተስፋ

ካንተ ተለይቼ የት እሄዳለሁ

ከመንፈስህስ ወዴት እሸሻለሁ

ሰማይ ብወጣ አንተ አለህ

ሲኦል ብወርድ እዚያም ትገኛለህ