Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተው ተመለስ ልጄ — ግሩም ታደሰ

በሰማያት ካለው ከክብር ዙፋኔ

ክብሬን ሁሉ ትቼ መውረዴ እኔ

አምላክ ሆኜ ሳለሁ ከበረት ማደሬ

ለአንተ አይደለም ወይ እንዲህ መዋረዴ