Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተወለደ — ተመስገን ማርቆስ

የእግዚአብሔር ፈቃድ በልጁ ሊፈጸም

ራሱን ዝቅ አድርጐ ወረደ ለዓለም

በምድር ሊሰማ ሰላምና ደስታ

ከድንግል ማሪያም ተወለደ ጌታ (፬x)