Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተወለደልን — ቅድስት ካሳ

በዳዊት ንጉሥ ከተማ

መድሃኒት የሆነ ጌታ

ኢየሱስ ተወለደልን

እነሆ ደስ ደስ አለን (፪x)