Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ትውልድ አለ — ሐምሌት በልጁን

ዘመን ሲያስብል “ድሮ ቀረ ክርስትና”

ምስሉ ጠፍቶ ደብዝዞ ከትላንና፣

ሆኖ ድብልቅ ሕዝብ መልኩ ያልጠራ፣

ግስጋሴው የሚያስፈራ

ግን እግዚአብሔር ስለ ስሙ ግድ ይለዋል፤

በዘመናት ያለ ምስክር ራሱን መች ይተዋል?