Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተይ ነፍሴ — አዜብ መለሰ

ተይ ነፍሴ ከመንገድ አትቅሪ

ተይ ነፍሴ ምድረ በዳ አትቅሪ (፪x)

እርስት አለ ተነሽ እሩጪ ፣ መኖሪያ አለ ተነሽ እሩጪ

ክብር አለ ተነሽ እሩጪ ፣ አክሊል አለ ተነሽ እሩጪ