Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ተይ ነፍሴ — ኤፍሬም ዓለሙ

ተይ ነፍሴ

የአምላክሽን ቃል ስሚና

ግራ ቀኙን ተይውና

ኋላ ደግሞ እንዳይቆጭሽ

ከአምላክሽ ጋር ተጣልተሽ

እርሱ ነው ሚረባሽን ሚያውቅልሽ

ከእርሱ ሌላ አትፈልጊ የሚረባሽን