Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ትዝ ይለኛል — መስፍን ጉቱ

አንተ የኔ የራሴ የግሌ የኔ

ባስጨናቂው ለት ለኔ ደርሰህ

በጨለማ እኔ ላይ ብርሃን ይብራ ብለህ

ታሪኬን ለውጠህ ፣ ታዲያ ልበልህ እንጂ አንተ የኔ (፪x)