Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ትችላለህ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ኧረ ተዉ ሰዉ ምንድነው የሚያወራው

ይፈፅመዋል አምላኬ የጀመረውን

ይጨርሰዋል እግዚአብሄር የጀረውን

ይችላል ሁሉን ማድረግ ይችላል

ይችላል ሁሉን መስራት ይችላል

ይችላል ሁሉን ማድረግ ይችላል