Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ትመለካለህ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ገና ሰማይ እና ምድር ሳይፈጠር

ገና አማልክት የሚባል ሌላ ሳይኖር

ብቻህን በክብር ዙፋን ላይ ተቀምጠህ

ትመለካለህ