Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አቻ አልተገኘልህም — ዳግማዊ ጥላሁን

ሳመልክህ እንድኖር ውስጤ ሳይል ዝም

ምነው ቀኑ ባይኖር ሌቱም ባይጨልም

መንፈሱን ፈልጌ ተዘልዬ እኔማ

ሰከንዷም አትለፍ ድምጼ ሳይሰማ (፪x)