Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው — ዳንኤል አምደሚካኤል

ምህረቱ እያስደነቀኝ ለጌታዬ መዝሙር ባመጣ

ሊያነቃቃኝ የአምላኬ መንፈስ ሊዳስሰኝ በእኔ ላይ ወጣ

እዚህ አይደርስም ዋጋም የለውም በሰዎች አፍ የተባለን ሰው

አይገርምም ዎይ በቸርነቱ ለእርሱ ክብር ጌታ ሲያነሳው

አይገርምም ዎይ (፬x)

አይደንቅም ዎይ (፬x)