Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ርዕስ — ቃልኪዳን ጥላሁን

በዙሪያዬ ሆኖ ጠላት ሲያውከኝ

ያሸነፈ መስሎ ሲፎክርብኝ

በጨነቀኝ ጊዜ ወዳንተ ጮህኩኝ

ሰማይን ዝቅ አርገህ ከተፍ አልክልኝ