Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ትውስ ድቅን — ሳምራዊት ሲዛር

ትውስ ድቅን ይልብኛል አይኔ ላይ

እየሱሴ መስቀሉ ላይ

የተወጋው ጎኑ ደሙ የፈሰሰው

እኔን ከሃጥያቴ ሊያጥበኝ ነው

የቆሰለም ጀርባው የተገረፈው

እኔን ከእግዚአብሔር ጋር ሊያስታርቀኝ ነው