Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ወደ ደጆቹ በመገዛት — ጆይፉል ሳውንድ

ወደ ደጆቹ በመገዛት ወደ አደባባዩ በምስጋና እቀርባለሁ

እሰግዳለሁ ጌታን አከብራለሁ

እቀኛለሁ ለእርሱ ዘምራለሁ እሰግዳለሁ

በበጎ ሕሊና በተቀደሰ ልብ በፊቱ ሁሌ እሆናለሁ

እራሴን ሰጥቼ ልቤን አስገዝቼ ሁልጊዜ ዘምርለታለሁ

ያንስበታል እንጂ አይበዛውምና አምላኬን አከብረዋለሁ