Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ኢየሱስ ከስም ሁሉ በላይ — ጆይፉል ሳውንድ

ኢየሱስ/2 ከስም ሁሉ በላይ ኢየሱስ/3 ከሁሉ በላይ

ከሰማይ ሰማያት ከታላቅ ስፍራ

ዝቅ ብሎ ተገኘ ሊኖር ከኔ ጋራ

በላይ ካለው ክብር ከግርማውም ይልቅ

እጅግ በለጠበት ለኔ ያለው ፍቅር ከዚህ የተነሳ/2