Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ሕይወት በኢየሱስ — ጆይፉል ሳውንድ

ሰላም ዕረፍት ያጣህ የባዘንክ ወንድሜ

በዓለም ጨለማ የወደክ ወገኔ

ለነፍስህም እረፍት ለስጋህ ደግሞ ፈውስ

ይዞ ይጠብቅሃል የናዝሬቱ ኢየሱስ