Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ — ሳሙኤል ቦርሳሞ

እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ

ነፍሳችን ረካች በጉብኝትህ

ጥያቄያችንም ተመለሰልን

ስምህ ይባረክ ከፍ ይበልልን