Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጻድቅ ግን በእምነት — ተስፋዬ ጫላ

ሄኖክ ሞትን እንዳያይ በእምነት ተወሰደ

ኖህ በምድረ በዳው መርከብን አበጀ

አብረሃም እርስቱን ከነዓንን ወረሰ

ሳራም በእምነቷ ኃይሏ ተመለሰ