Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፀጋው በእምነት አድኖናል — ዳዊት ጌታቸው

ሰዉን : ሁሉ : የሚያድን : የእግዚአብሄር : ፀጋ : በክርስቶስ : በኩል : ተገልጧል

ለሚያምን : ሁሉ : የኃጢያት : ስርየት : እንዲሁ : በነፃ : ያደርጋል

ተስፋ : ለቆረጡ : ለተጨነቁ : በሞት : ጥላ : ውስጥ : ላሉ :ሁሉ

ወደ : ህይወት : መንገድ : ይመራቸዋል : ጉልበት : አለው : ደሙ