Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ፀሎቴ — መቅረዝ የወጣቶች አገልግሎት

ተደላድሎ በምቾት በሃጢአን ድንኳን ከመኖር

መንፈስህ ባለበት በደጃፍህ ማደር

አንተ ባለህበት ከሆንን

በሰላም ወስጥ ማለፍን

ደስ የሚያሰኝህን ማየትም

እንደሚገባን መኖርን