Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ጽኑ ነው መሰረቴ — ዮሴፍ በቀለ

ጽኑ ነው መሰረቴ ዐይናወጥ አለቴ

አምባ ነው ለእኔስ መድሃኒቴ (መድሃኔቴ ኢየሱስ)

እኔስ ክፉን አልፈራም ጐርፉም አያሰጋኝም

ተተክያለሁ ለዘለዓለም (፪x) አው

በአደባባዩ ለዘለዓለም (፪x)