Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ውበት እና ግርማህ — ናሆም ማርቆስ

ውበት እና ግርማህ ያማረ

ሞገስህ እጅግ የከበረ

ዝናህን ሰምቼ መጣሁ

ከሰማሁት በላይ ሆኖ አየሁ

አስገረመኝ አገዛዝህ

ሁሉን በፍቅር ይዘህ