Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ውበትህ ከሰው ልጆች — መስፍን ጉቱ

ውበትህ ከሰው ልጆች ሁሉ ይበልጣል

ኢየሱሴ እንተን ማን ይመስልሃል

ሲወራ ሲነገር ሲተረክ ቢዋል

እንደ ኢየሱስ ያለ የት ይገኛል

እንዳባቴ ያለ የት ይገኛል (፬x)