Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ወዳጅ — ሃና ተክሌ

ዉስቴ ባንተ አረፈ ልቤ ባንተ ሰከነ

ወዳጅ የሚባል አገኘሁ አየሱስ ካንተ ተወዳጀሁ

ዉስጤ ይኸው አረፈ ነፍሴ ባንተ ሰከነች

ወዳጅ የሚባል አገኘሁ እየሱስ ባንተ ተረጋጋሁ

ያለሁበት አለህ ከጎኔ አትጠፋም ከዉስጤ ከቤቴ

የልቤ ነህ ሰላሜ ጓደኛ የዘላለሜ

እንደአይንህ ብሌን ምትሳሳልኝ ተግተህ የምቷአዴግን ምተብቀኝ እየሱስ

የዘላለም ወዳጀ ነህ እየሱስ የቤተ አረፍት/ራስ የሕይወቴ ንጉስ