Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ወዳጅ ማን አለ — ናሆም ማርቆስ

የማይከዳ ትቶ የማይሄድ

ሃብት ንብረት ፊት አይቶ የማይወድ

እውነተኛ ወዳጅ ማን አለ

እንደ ኢየሱስ ያለ (፪x)