Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ወዳጄ ሆይ — ቃልኪዳን ጥላሁን

ወዳጄ ሆይ (ወዳጄ ሆይ) ምን እልሃለሁ (፪x)

ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ

የኔ ጌታ (የኔ ጌታ) ምን እልሃለሁ (፪x)

ስወድቅ ስታነሳኝ ሳዝን ስታጽናናኝ አይቼሃለሁ